በኢትዮጵያ ኢምባሲዎች የሚታዩ ዕፀፆች፣ ብሄር ተኮርና የቡድን የተረኝነት አካኤድ ምክንያቶችና መፍትሄዎች
የኢምባሲው ጁንታዎች ሽኝት፣ የተረኞች ትንቅንቅ ፣ የውስጥ እዋቂታዛቢው ዶሴ ከውስጥ አዋቂ መግቢያሰሞኑን በታላቅዋ ብሪታንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ የሚታየውን ትንቅንቅ አስመልክቶ ፤ የተፈጠሩትን እሰጥ አገባዎችና አስተያየቶች በኢትዮጵያ ትሪቢውን በሚባል በይነ መረብ የቀረበውን ውይይት በማስረገጥ የማውቀውን ያህል የውስጥ አዋቂ መረጃዎቸን ለኑዋሪውና ለመግለጫ ሰጭዎች…