የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገባ።

0
0 0
Read Time:24 Second

የኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስከሬን ባህርዳር ገባ።

በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው እንዳለፈ የተገለፀው የቀድሞ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ አስክሬን ለተጨማሪ ምርመራ ወደ አዲስ አበባ ተልኮ እንደነበር ይታወሳል።

በአሁኑ ሰዓት ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር አለም አቀፍ ኤርፖርት አየገባ ይገኛል።

በስፍራው ፦

– የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘው ተሻገር

– የጠ /ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

– ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል የመንግስት የስራ ኃላፊዎች

– አዲሱ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ

– ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች መገኘታቸውን ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

@Ethiopian_Tribune

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *