Year: 2021

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ

ቅርሶቹ ከአንድ መቶ ሀምሳ ሶስት አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ መሆናቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል ፡፡ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ጦርነት...

Ethiopia | ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል

የዚህ ዐመት ፳፻፲፫ ልዩ የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚ ፀሀፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ሆነዋል:: https://youtu.be/SCXYLrgpCWo በዘንድሮው የበጎ ሰው ሽልማት ትዕዛዝ ስለ...

አቶ መኰንን ሀብተወልድ ማን ነበሩ?

አቶ መኮንን ሀብተወልድ በ1886 ዓ.ም. ሸዋ ውስጥ አድአ ቢሸፍቱ ቃጂማ በተባለ ሥፍራ ከአባታቸው ከአለቃ ሀብተወልድ ካብቴነህና ከወ/ሮ ያደግድጉ ፍልፍሉ ተወለዱ።...

መደምሰስ ወይስ መገንባት? ጥፋት ወይስ ልማት? ጭለማ ወይስ ብርሃን?

በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) 1ኛ/ መንደርደሪያ፤ እናት አገር ታማለች። ልጆችዋ ዘራቸዉና ኃይማኖታቸዉ እየተመረጠ እየተጨፈጨፉና እንደቅጠል እየረገፉ ናቸዉ። አቢያተ ክርስቲያናትና ገዳማት እየተቃጠሉ...