Month: January 2022

የብልፅግና መንግስት የሕግ ጥሰትና ማናለብኝነት።

በ ተዘራ አሰጉ መግቢያ የሕግ ፅንሰ ሃሳብ እንደሚያመለክተው ሕግ እራሱን የቻለ የዕውቀት መስክ/Regiem/ ነው። ሕግ ሉሃላዊነቱ ተጠብቆ ያለማንምና ያለምንም ጣልቃ ገብነት...

ስማቸው ያልተገለፀ የአሜሪካው ከፍተኛ ባለሥልጣን ለጋዜጠኞች ምን አሉ ?

• የኢትዮጵያ መንግስት ከአሜሪካ የንግድ ልዑክ የተነሱትን ቅሬታዎች በተመለከተ ተጨማሪ " አዎንታዊ እና ገንቢ " ዕርምጃዎች የሚወስድ ከሆነ ኢትዮጵያ ከተጠቃሚነት...

በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ ለሆኑ ሰዎች የሚያገለግሉ መሰረታዊ የቤት ውስጥ ቁሳቁስየዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) አበረከተ።

ባለፈው ሳምንት በትግራይ ክልል የሚገኙት የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ቡድኖች በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በመቐለ ከተማ ለተጠለሉ ከ900 በላይ...

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለተፈቱት አመራሮች ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ “እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች።

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም ከእስር ለተፈቱት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ...