ምክር ቤቱ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮችን ሹመት አጸደቀ።
Read Time:27 Second
አዲስ አበባ: የካቲት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እጩ ኮሚሽነሮችን መርምሮ አጽድቋል።
በዚህም መሰረት:-
1.ፕ/ሮ መስፍን አርዓያ-የኮሚሽነር ሰብሳቢ
2.ወ/ሮ ሂሩት ገብረ ሥላሴ- ምክትል
ሰብሳቢ
- ዶክተር ተገኘወርቅ ጌቱ -በአባልነት
- አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ-በአባልነት
- ወይዘሮ ብሌን ገ/መድህን -በአባልነት
- ዶክተር ዮናስ አዳዬ -በአባልነት
- አቶ ዘገየ አስፋው -በአባልነት
- አቶ መላኩ ወ/ማሪያም- በአባልነት
9 አምባሳደር መሐሙድ ድሪር -በአባልነት
- አቶ ሙሉጌታ አጎ- በአባልነት
- ዶክተር አምባዬ ኦጋቶ በአባልነት የሀገራዊ ምክክሩን እንዲያስተባብሩ በ5 ድምጽ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ጸድቆ ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።