Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 10 February 2022

የመጀመሪያው የ ኢትዮጵያ ዶክተር ማን ነበሩ?

ሐኪም ወርቅነሀ እሸቴ (ሃኪም ቻርለስ ማርቲን ወርቅነሀ እሸቴ )በ1857 ዓ.ም. በጎንደር ልዩ ስሙ ቈራ በተባለ አካባቢ ከአባታቸው አዛዥ እሸቴ ወ/ማርያም እና ወ/ሮ ደስታ ወ/ማርያም ተወለዱ፡፡ ሐኪም ወርቅነሀ የ3 ዓመት ህፃን ሳሉ ቤተሰባቸው አፄ ቴዎድሮስን ተከትሎ ወደመቅደላ አምባ ሄዶ ነበር፡፡ ከጦርነቱ…