Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 19 February 2022

የኢትዮጵያ የሃገራዊ የውይይት መድረክ ግምገማ

መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው እፍኝበማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭትወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው የሩዋንዳው “ቱትሲና ኡቱ” ድርድር ነበር። የተቀሩት ግን የሚጠበቅባቸውን የድርድር ስርአትና አካኤድ ስላልተከተሉ ውጤታማ አልሆኑም። የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል፣ ማፈናቀል ወ.ዘ.ተ.እውነታዎች ነጥረው ስለ ወጡ ፣ በሁለት ጎራ በተቃዋሚነት…

Last UN staffer detained in Ethiopia released

UNITED NATIONS,– The last UN staff member detained by authorities in Ethiopia is now free, a UN spokesman said on Friday. “This is an issue that the deputy secretary-general (Amina Mohammed) brought to the attention of the Ethiopian leadership during…

Ethiopia ends emergency, but pursues new cases against 3 detained journalists

Ethiopian authorities should drop any plans to charge two journalists, Amir Aman Kiyaro and Thomas Engida, with terrorism, stop a fresh investigation they are pursuing against editor Temerat Negara, and end the practice of punitively detaining journalists, the Committee to…

እነሆ ጀግና — የየካቲት 12ቱ ጸረ ፋሽስት ተጋድሎ መሪ ታላቁ አርበኛ ደጃዝማች ለጥ ይበሉ ገብሬ

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም. በማርሻል ግራዚያኒ ላይ የተፈጸመው የቦንብ ጥቃትና የአርበኛነት ተጋድሎ ሲነሳ ቀድመው የሚታወሱት የኤርትራ ጠቅላይ ግዛት ተወላጆቹ አብርሃ ደሞጭና ሞገስ አስገዶም፤ ግፋ ካለም የሐረርጌው አማራ ሰምዖን አደፍርስ ብቻ ናቸው። በተለይም በዘመነ ደርግ ሻዕብያና ጀብሀ የተባሉ ተገንጣዮችን ትርክት…

News

ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እና ካቢኔያቸው ጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ ተገኝተዋል

የአዲስ አበባ ከንቲባ እና ካቢኔያቸው ዛሬ የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም በጽርሐ መንበረ ፓትርያርክ የቅዱስ ሲኖዶስ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተገኝተዋል። ቋሚ ሲኖዶስ የካቲት 4 ቀን 2014 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ፣ በወይብላ ማርያም ጉዳይ፣ በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት እና በሌሎች የቤተ ክርስቲያን ይዞታዎች ዙሪያ…