Month: February 2022

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡

የሕወሓት ሀይል ባለባቸውና ክልሉ በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች ሰላም ለማስፈን እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡በአማራ ክልል አሁንም የሕወሓት ወራሪ ሀይል ባለባቸው...

የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድቤት ባለፉት ስድስት ወራት ከ57ሺ በላይ መዝገቦች ላይ ወሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ፈርድ ቤት በስድስት ወራት ውስጥ ለ57 ሺ 179 መዝገቦች ውሳኔ መሰጠቱን አስታውቋል፡፡የፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ ተስፋዬ መለሰ...

Open Letter to Amhara Regional Government Leadership

ግልጽ ደብዳቤለአማራ መስተዳድር አመራሮችጉዳዩ፡ እራሱን ከጥቃት በመከላከል ላይ ስላለው የአማራ ሕዝብና የአብራኩ ክፋይ ስለሆነው ፋኖለ30 ዓመታትና ከዚያም በላይ የአማራው ሕዝብ...

አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዝርዘር ጉዳዮች

- የህንፃው መሰረት ድንጋይ የተቀመጠው በሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ/ም በወቅቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በነበሩት በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናት እና...

የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር በዞኑ እስረኞችን ለማስፈታት የሞከሩ 16 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ።

ዞኑ ይህን ያሳወቀው ለጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ በሰጠው ቃል ነው።የዞን ም/አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ደጀኔ ለሬድዮ ጣቢያው ፥ " ትናንት ሌሊት...