Year: 2022

ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የተላከ መግለጫ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) መጋቢት 2 ቀን 2014 ዓ.ም. የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎችና በርካታ ተመልካቾች በተሰበሰቡበት አስክሬኖች እና አንድ በሕይወት...

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብልግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው!...

የምግብ ዋጋ ጣራ እየነካ ነው “

የምግብ ዋጋ ጣራ እየነካ ነው "የዓለም አቀፉ ምግብ ፕሮግራም ኃላፊ ዴቪድ ባስሌይ የዩክሬን ጦርነት የምግብ ዋጋን እንደሚያንረውና ያላደጉ አገራትን ምጣኔ...

ብአዴን ቅርጫፍ ነው መገንደስ ግንዱን ከስሩ ነው

የአማራ ትግል ለድል እንዲበቃ ታጋዩ አና አታጋዩ ከንኡስ ከበርቴው አዙሪት መላቀቅ አለበትከኢያሲ ኤፍሬም ፡ የካቲት 28 2014 ፡ ለንደን 2022...

126ኛው የአድዋ የድል ቀን አከባበር በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መኖሪያ ፤ቤት

የካቲት 27 ቀን 2014 አ.ም6 /3/2022 አቶ ከፈያለው 126ኛው የአድዋ የድል ቀን አከባበር በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መኖሪያ ፤ቤት በነበረውና አሁን...

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት

#አገራዊ_ምክክር የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ሂሩት ገብረስላሴ ከሹመቱ በኃላ የተናገሩት ፦ "... ሌላ ዓለም ላይ ሰርቻለሁ። ሌላ...

አቶ ክርሰቲያን ለ ጠ/ሚው ያቀረቡት ጥያቄ ምን ነበረ?

ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው 6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

“ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒሰረትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን በፊት ብናስገባም የገዢው ፓርቲ መቀስ ቆርጦ አስቀርቷቸዋል።” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል ይኸን ብለዋል:- https://youtu.be/QEt00bub-0Q "በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ...