Day: 13 March 2023

አቶ፡ሰይፉ፡ዘለቀ፡በዛ።1920፡ዓ.ም.፡ – ፡2015፡ዓ.ም.። (1928 A.D. – 2023 A.D. )

https://youtube.com/live/Z01S92qSm6E?feature=share tezkar_SZB_r1_20150518Download በ1920፡ዓ.ም.፥ በዘመነ፡ዮሐንስ፥ ሚያዝያ፡2፡ቀን፥ ማግሰኞ፡ ዕለት፡ሰይፈ፡ሚካኤል፡ዘለቀ፡ተወለዱ።እናታቸው፡ወይዘሮ፡ደብሪቱ፡ተሰማ፡ዘለ፟ሌ፡እና፡አባታቸው፡አቶ፡ ዘለቀ፡በዛ፟፡በሚኖሩበት፡ደበ፡ጎጆ፡በሚባል፡ቦታ፥ የበኵር፡ልጃቸው፡ አቶ፡ስይፉ፡ዘለቀ፥ ደበ፡ጎጆ፡ይገኝ፡ለነበረው፡ለሚካኤል፡ታቦት፡ ተሰጥተው፡ክርስትና፡ተነሡ። የመዠመሪያ፡ደረጃ፡ትምህርታቸውን፡ጅማ፡እና፡ዐምቦ፡ ተምረው፡ኹለተኛ፡ደረጃም፡በ"አድቬንቲስት፡ሚስዮን፡ቀበና፟ ፟"፡አቃቂ፡ አጠናቀው፥ በዚያን፡ጊዜ፡በሀገር፡ውስጥ፡"ዩኒቨርስቲ"፡ ስላልተቋቋመ፥ ለከፍተኛ፡ትምህርት፡ወደ፡አሜሪካ፡ኼደው፡ በሕዝብ፡ጤና፡ጥበቃ፡ኹለተኛ፡("ማስተርዝ”)፡ዲግሪያቸውን፡...

መስከረም አበራ ጋሽ ታዲዎስ ለመጠየቅ እስር ቤት ስትሄድ ሰው እንደሚናፍቃቸው ተናገሩ።

"ሰው ነው የሚናፍቀኝ...." ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ...

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ...