Month: May 2023

“በሀገራችን ያለው የሰላም ሁኔታ በአንድ ወገን የተረጋጋ ሲመስል በሌላ በኩል ደግሞ የመንገጫገጭ ሁኔታ እየተከሠተ እንደሆነ እያየን ነው”

"በአንድ ወገን የተረጋጋ ሲመስል በሌላ በኩል ደግሞ የመንገጫገጭ ሁኔታ እየተከሠተ እንደሆነ እያየን ነው " - ቅዱስ ፓትርያርኩ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...

“ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን”

የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት “ቅዱስ ሲኖዶስ ለአንገብጋቢ ጉዳዮች ቅድሚያ ሰጥቶ እንዲወያይ እንጠይቃለን” ሲል አሳሰበ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው...

በአፋር ክልል በገቢ ረሱ የሓንሩካ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኡመር ለማ ማን ገደላቸውን?

ከቀናት በፊት የብልፅግና ፓርቲ የወረዳ አመራር በተገደሉበት ወቅት #ወንድማቸውን ጨምሮ ሌሎችም የመኪና አሽከርካሪዎች መገደላቸውን አንድ ቃላቸውን ለቪኦኤ ሬድዮ የሰጡ የከባድ...

አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ለመንግስት እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ ሊሞግቱ ነው።

አቶ ልደቱ አያሌው ወደ ኢትዮጵያ በመመለስና እጃቸውን በሽብርተኝነት ለከሳሳቸው መንግስት እጃቸውን በመስጠት በፍትህ አደባባይ እንደሚሟገቱ አሳወቁ። "ከአገዛዙ አፈና፣ እስርና ግድያ...