ጦቢያ ግጥምና በጃዝ ምሽት በለንደን March 23 20124

Read Time:32 Second

በኢትዮጵያ ውስጥ ከጊዜ ወደጊዜ እየተወደደ የመጣው እና በብዙ ተመልካቾች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ጦቢያ ግጥምና በጃዝ ምሽት March 23 20124 በለንደን በሕዝብ ጥያቄ በድጋሚ ሊቀርብ ነው: :
በታላላቅ መድርኮች ላይ በኪነጥበብ ስራዎቻቸው የሚታወቁት አንጋፋና ወጣት ተዋናያን የሚሳተፉበት የጦቢያ
የግጥም ምሽት እንዳያመልጣችሁ ትኬታችሁን ቀደም ብላችሁ እንድትቆርጡ እንመክራለን : :

አንጋፍው የጥበብ ሰው ተፈሪ አለሙ
ገጣሚና ደራሲ ምስራቅ ተረፈ
ተወዳጁ ተስፋሁን ከበደ
( ፍራሽ አዳሽ)
ወጣት ምርጥ ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን
እንዲሁ በለንደንና አካባቢው የሚገኙ …
አድራሻው
Conway Hall
25 Red Lion Square
London
WC1R 4RL
Nearest tube station
Holborn station
Busses – 98, 8, 59, 133, 19, 38, 243, 91, 17
https://www.eventbrite.com/e/860329006217?aff=ebdsshsms&utm_share_source=Search_android


ለበለጠ መረጃ ፣ ከስር ባለው ስልኮች ደውለው ማግኘት ይችላሉ
07827 864359
07585 131830
07427 133335
07505 991891