Month: May 2024

የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ያልተነገረለት ሥቃይ

የአውሮጳ የሕግና ፍትህ ማዕከል፦ ኢትዮጵያ ውስጥ የአማራ ኅብረተሰብ «ብርቱ የሰብአዊ መብት ጥሰት» ይፈጸምበታል በማለት ጥልቅ ምርመራ ያደረገበትን ዘገባ ይፋ አደረገ...