“UNITY IN DIVERSITY” ETHIOPIAN SPORTS & CULTUREFEDERATION THE UK

0
0 0
Read Time:32 Second

በልዩነት ውስጥ አንድነት በሚል
የኢትዮጰያ ስፖርትና ባህል ፌደሬሽን በዩኬ

ETHIOPIAN SPORTS & CULTURE
FEDERATION THE UK

2 ቲሞች 1 ከፈረንሳይ እና 1 ከቤልጄየም እንዲሁም 2 ቲሞች ከኢትዮጰያ ABEBE BIKILA FC እና SHALA FC ጨምሮ በ4 ምድብ ተከፍሎ የኢትዮጰያ ስፖርትና ባህል ፌደሬሽን በዩኬ (ESCFUK) በአዘጋጅነት ከJuly 12-14 2024 ከ12፡30 PM ጀምሮ በዩኬ የሚዘገጀው የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ጉጉት እየተጠበቀ ነው በጣም ደግሞ ለየት የሚያደርገው እድሜያቸው ከ8-16 አመት ያሉ ታዳጊ ልጆችን በእድሜያቸው በምድብ ተከፍለው የእግር ኳስ ግጥሚያ የሚያደርጉበት መሆኑ ዝግጅቱን የበለጠ የሚያምር ያደርገዋል ተብሎ ይጠበቃል።

ስለዚህ እማይቀርበት ነውና ልጆቻችሁን ይዛችሁ በመምጣት ተደሰቱ።

አድራሻው
New River Sport and fitness, White Hart lane,
London
N22 5QW

መልካም እድል ለሁላችሁም እንመኛለን።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *