0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቢዝነስ ዘገባዎች በአማርኛ ‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር›› Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on ‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር›› ‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደርናፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡ Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ ሸምሰዲን ጠሀ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን አስታውቋል፡፡ አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቢዝነስ ዘገባዎች በአማርኛ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ። Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ... Read More
0 Minutes News Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on Ethiopia: COVID-19 reported cases in Ethiopia Daily Laboratory test: 20,153Severe cases: 291New recovered: 515New deaths: 16New cases: 1,638Total Laboratory test: 757,057Active cases: 24,996Total recovered: 14,995Total deaths: 678Total cases: 40,671 source: Ministry of Health of Ethiopia... Read More
0 Minutes News የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል። Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ከተወከሉበት አገር ወደ አዲስ አበባ ለግምገማ ሁሉንም ጠርቶ አስገብቷል። አምባሳደሮቹ የተጠሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በየዓመቱ በሚያዘጋጀው የአምባሳደሮቹ የዲፕሎማሲ ተግባራትን ግምገማና የቀጣይ ዓመት አጠቃላይ የውጭ ዲፕሎማሲ የትኩረት ጉዳዮች ላይ እንዲሳተፉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል። ቃል አቀባዩ ባለፈው... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር 1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ... Read More
0 Minutes Breaking News News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቃለ ምልልስ ዘገባዎች በአማርኛ በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል። Ethiopian Tribune editor 24 August 2020 0 Comment on በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል። አርቲስት ሹክሪ ጀማል "ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።... Read More