0 Minutes African News Breaking News News በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ። Ethiopian Tribune editor 21 July 2021 0 Comment on በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሌኒ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ። የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የድሮው የአፍሪካ አንድነት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ መመስረቱ ጋር ተያይዞ አብሮ የተከፈተው የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ላይ የመጀመሪያ ሴት ዜና አንባቢ የነበሩት ወይዘሮ እሊኔ መኩሪያ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው... Read More