መግቢያ ሃገራዊ የውይይት /National Dialogue/ መድረክ በተለያዩሃገራት ተከናውኗል ነገር ግን ውጤታማ የሆነው እፍኝበማይሞሉ አገራት ነው። ለምሳሌ ያህል በሩዋንዳ “በሁቱና ቱትሲ” የዘር ጭፍጨፋ ፣በሳውዝ አፍሪካ” አፓርታይድ አገዛዝንና ኤንሲ/ANC/” ፣ ላይቤሪያ ፣ በኬኒያው የምርጫ ወቅት የተነሳው ግጭትወ.ዘ.ተ. የተከወኑ አገራዊ ምክክሮች /Public Dialogues/በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። ከላይ ከጠቀስኳቸው የምክክር መድረኮች የተዋጣለትና በስኬት የተጠናቀቀው የሩዋንዳው “ቱትሲና ኡቱ” ድርድር ነበር። የተቀሩት ግን የሚጠበቅባቸውን የድርድር ስርአትና አካኤድ ስላልተከተሉ ውጤታማ አልሆኑም። የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል፣ ማፈናቀል ወ.ዘ.ተ.እውነታዎች...
Read More
1 Minute