0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ከምስራቃዊ የአማራ ክልል የተነሱ ተሳፋሪዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንደሚንገላቱ ገለፁ Ethiopian Tribune editor 8 August 2022 0 Comment on ከምስራቃዊ የአማራ ክልል የተነሱ ተሳፋሪዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንደሚንገላቱ ገለፁ መንግሥት በፀጥታ ሥጋት ምክኒያት የሚደረግ ፍተሻ ነው ብሏል ከሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ከዋግ ኽምራ ዞኖች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ኦሮምያ ክልል ከተሞች ሲደርሱ “የአዲስ አበባ መታወቂያ አልያዛችሁም” በሚል ምክንያት ወደ መጡበት እንዲመለሱ መደረጋቸውን... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ ኢሠፓን ከ30 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ለመመለስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም የፓርቲው የምስረታ ሰነዶች እንደደረሱት አረጋግጧል Ethiopian Tribune editor 8 August 2022 0 Comment on ኢሠፓን ከ30 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ለመመለስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም የፓርቲው የምስረታ ሰነዶች እንደደረሱት አረጋግጧል ደርግ ዘመነ መንግስት ገዢ ፓርቲ የነበረውን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲን (ኢሠፓ) ዳግም ለማቋቋም የተሰባሰቡ ግለሰቦች፤ የምስረታ ሰነዶቻቸውን ለምርጫ ቦርድ አስገብተው ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ለማግኘት እየተጠባበቁ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።... Read More
0 Minutes News ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ” የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ህወሓት ታጣቂዎች፣ የሌሎች አገራት ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ተዋግተዋል” Ethiopian Tribune editor 8 August 2022 0 Comment on አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ” የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ህወሓት ታጣቂዎች፣ የሌሎች አገራት ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ተዋግተዋል” የፀጥታ ኃይሉ በአሸባሪው አልሸባብ ላይ በወሰደው እርምጃ የሸኔ እና የህወሓት የሽብር ቡድኖች አባላት እንዲሁም የሌሎች አገር ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ሲዋጉ መደምሰሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ። ሚኒስትሩ ብሔራዊ... Read More