0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና የጀዌሪያ ሽኝት Ethiopian Tribune editor 27 October 2022 0 Comment on የጀዌሪያ ሽኝት የጀዌሪያ ሽኝት(ሙክታሮቪች ኦስማኖቫ) ዛሬ ጂጂጋ ጥልቅ ሀዘን ውስጥ ነች። የወ/ሮ ጀዌሪያ በፀጥታ ሀይል ነፍሷ መቀጠፉ ብዙዎችን ለቁጭትና ለከፍተኛ ሀዘን ዳርጓል። የተገደለችበት ሁኔታ እጅግ አሳዛኝ ነው። ከቃል በላይ ነው፤ ልብ ይሰብራል። ጀዌሪያን ማጣት ቀላል አይደለም።... Read More