0 Minutes Opinion ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አባታዊ የደስታ መልእክት ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት Ethiopian Tribune editor 3 November 2022 0 Comment on አባታዊ የደስታ መልእክት ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት አባታዊ የደስታ መልዕክት ! ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በወቅታዊ ጉዳይ አባታዊ የደስታ መልእክት አስተላልፈዋል። ከመልዕክታቸው የተወሰደ ፦ ” ውድ ወገኖቻችን ጦርነትን... Read More
0 Minutes ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች Ethiopian Tribune editor 3 November 2022 0 Comment on አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ በፕሪቶሪያ ሲካሔድ የቆየው የኢፌዴሪ መንግስትና ህወሓት የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁንም አድንቀዋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ ከአፍሪካ ሕብረት ጋር... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ “የጠላሽ…. ይጠላ….!!” Ethiopian Tribune editor 3 November 2022 0 Comment on “የጠላሽ…. ይጠላ….!!” ” የጠላሽ…. ይጠላ….!! “ ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ለንደን) አፈሩን ያቅልለት ነፍሡን ይማረውና ድምፃዊ ጥላሁን ገሰሰ “ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው የጎዳሽ ይጎዳ ተፈጥሮ ትውቀሰው በከንቱ የሚያማሽ ስምሽን የሚያነሳ ክፉ በመሆኑ አለበት ወቀሳ … “... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ። Ethiopian Tribune editor 3 November 2022 0 Comment on ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ። • ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው ኔትዎርክ ጀምሯል ፤ አላማጣና ኮረም በሰዓታት ውስጥ አገልግሎት ያገኛሉ። ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ፤ #ኔትዎርክ ተቋርጦባቸው የነበሩት ዓዲ አርቃይ እና... Read More