24 December 2022 የአማራ ህዝብ እንደሚታወቀው በመዋቅራዊ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ አንድ አመታት በላይ አስቆጥሯል ዛሬም መደመርበተባለ ማግሥት በመንግሥትመዋቅር በወለጋ፣መተከል፣ ሸዋ እና በመላው ኢትዮጵያ የመንግሥት ታጣቂዎች የኦሮሞ ልዩ ሃይል; ኦነግ ሼኔ(ኦነግ), ጋቻሲሪና...
Read More
ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምዖን ከእስር ተፈቱ?
የአቶ በረከት ስምዖን ከእስር የመፈታቱ አስደንጋጩ ሚስጥር! አቶ በረከት ሰምዖን በሕወሓት ጠያቂነትና ሕወሓትን ለማስደሰት ሲባል በአብይ አሕመድ ቀጭን ትዕዛዝ በብአዴን ተላላኪነት የእስራት ጊዜውን ሳይጨርስ ከእስር ተፈትቷል።...
Read More
3 Minutes
የኳሱ ንጉስ ፔሌ በሞት ሊሸነፍ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend
ፔሌ የደረሰበት የካንሰር ህመም የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ እልፈተ ህይወቱን እንደሚጠባበቁ ቤተ ዘመዶቹ የሚለቁኣቸው መረጃዎች እንደሚከተሉት እየተዘገቡ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend as she vows to stay by...
Read More
0 Minutes
በእነዚህ በ4ቱ አትታወቅ
1_በአልቃሻነት ጊዜያዊ ቁስሎችህ ወዳልሆንከው ማንነት እስከወዲያኛው እንዲለውጡህ አትፍቀድላቸው፡፡ ጠንካራ ሰው ማለት የማያለቅስ ሰው ማለት አይደለም፡፡ ጠንካራ ሰው ማለት በግልጽ ለአፍታ ያህል አልቅሶ የሚነሳ እና ላመነበት ነገር እንደገና የሚፋለም ነው፡፡ 2_ከችግሮች_በመሸሽ ከችግሮችህ መሮጥ ፈጽሞ የማታሸንፈው...
Read More
የጥመቀትን በዐል አከባበር የኦሮሞ ባለስልጣናት ሲከለከሉ ያማራ ክልል በወረሃ ታሕሳስ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ እየሸቀለ ነው።
ጥርን በአማራ ክልል። ❶ ታህሳስ 26-30 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአስዳማሚው የቤዛ ኩሉ ሥነ-ሥርዓት ጋር – በላሊበላ፣ ❷ ጥር 6 የዳግማዊ ቴዎድሮስ የልደት በዓል – በጎንደር፣ ❸ ጥር 10 የከተራ በዓል – በጎንደር፣ በላሊበላ፣...
Read More
0 Minutes
Ethiopian Airlines starts flying to Mekelle!
Ethiopian Airlines announced the resumption of flights to Mekelle, Tigray, beginning tomorrow. It is a decision made just a day after a federal government delegation, including Mesfin Tassew, CEO of Ethiopian Airlines, traveled to...
Read More
1 Minute
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ «የአማራ ሸኔ» ሲሉ ያሰሙት የጥላቻ ንግግር የመብት ጥያቄዎችን በሚያቀርቡና የመንግስትን አሰራር በሚተቹ የነቁ አማሮች ላይ በቀጣይ መንግስታቸው ሊወስድ የወሰነውን የአፈና ዘመቻ ማስጀመሪያ ፊሽካ አድርጌ እመለከተዋለሁ። ክርስቲያን ታደለ እንደአፉ ባደረገው…!! “…በእርሱ ቤት...
Read More