በ1920፡ዓ.ም.፥ በዘመነ፡ዮሐንስ፥ ሚያዝያ፡2፡ቀን፥ ማግሰኞ፡ ዕለት፡ሰይፈ፡ሚካኤል፡ዘለቀ፡ተወለዱ።እናታቸው፡ወይዘሮ፡ደብሪቱ፡ተሰማ፡ዘለ፟ሌ፡እና፡አባታቸው፡አቶ፡ ዘለቀ፡በዛ፟፡በሚኖሩበት፡ደበ፡ጎጆ፡በሚባል፡ቦታ፥ የበኵር፡ልጃቸው፡ አቶ፡ስይፉ፡ዘለቀ፥ ደበ፡ጎጆ፡ይገኝ፡ለነበረው፡ለሚካኤል፡ታቦት፡ ተሰጥተው፡ክርስትና፡ተነሡ። የመዠመሪያ፡ደረጃ፡ትምህርታቸውን፡ጅማ፡እና፡ዐምቦ፡ ተምረው፡ኹለተኛ፡ደረጃም፡በ”አድቬንቲስት፡ሚስዮን፡ቀበና፟ ፟”፡አቃቂ፡ አጠናቀው፥ በዚያን፡ጊዜ፡በሀገር፡ውስጥ፡”ዩኒቨርስቲ”፡ ስላልተቋቋመ፥ ለከፍተኛ፡ትምህርት፡ወደ፡አሜሪካ፡ኼደው፡ በሕዝብ፡ጤና፡ጥበቃ፡ኹለተኛ፡(“ማስተርዝ”)፡ዲግሪያቸውን፡ እንዳገኙ፥ በመንግሥት፡ጥሪ፥ ላገልግሎት፡ወደ፡አገራቸው፡ ተመለሱ። ጤና፡ጥበቃ፡ሚኒስቴር፡እንዲያገለግሉ፡ሲመደቡ፥ አቶ፡ ሰይፉ፡ዘለቀ፣ አቶ፡ኀይሉ፡ሰብስቤ፡እና፡አቶ፡ዮሐንስ፡ጽጌ፡ በመሥሪያ፡ቤቱ፡ውስጥ፡በ”ዩኒቨርስቲ”፡ደረጃ፡የጤና፡ባለሙያዎች፡ ሦስቱ፡ብቻ፡ነበሩ። ስለዚህም፡የጤና፡ጥበቃ፡ባለሙያዎች፡ ማሠልጠኛ፡ለማቋቋም፡ከባልደረቦቻቸው፡ጋራ፡በመኾን፡የኢትዮጵያ፡ የመዠመሪያ፡የጤና፡ጥበቃ፡ባለሙያዎች፡ማሠልጠኛ፡ክፍልን፡ እንዲሁም፡ሀገራዊ፡የነርስ፡ሙያ፡ምክር፡ቤትንና፡ኮሌጅን፡ በተጨማሪም፡የጐንደር፡ጤና፡ጥበቃ፡ኮሌጅንና፡ማሠልጠኛ፡ ማእከልን፡ቈርቍረው፡መሥርተዋል።...
Read More
0 Minutes
መስከረም አበራ ጋሽ ታዲዎስ ለመጠየቅ እስር ቤት ስትሄድ ሰው እንደሚናፍቃቸው ተናገሩ።
“ሰው ነው የሚናፍቀኝ….” ባለፈው እሁድ ጋሽ ታዲዎስን ልንጠይቅ ወደ ቂሊንጦ ጎራ ብለን ነበረ። ፍተሻውን አልፈን ከገባን በኋላ ረዘም ያለ ጉዞ የሚጠይቀውን የታሰሩበትን ዞን ሶስት ስንቃረብ ጭርታው አንዳች ደስ የማይል ነገር ይናገራል። “ማንን ልጥራላችሁ?” አለን...
Read More
0 Minutes
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሶማሌ ክልል ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ላይ የተከሰተው ድርቅ በሰዎች እና እንስሳት...
Read More
76 Minutes
Ethiopia’s brutal identity crisis
Minority rights dilemma exemplifies Ethiopia’s brutal identity crisis This article is part of the Analytical Reporting to Improve the Federation (ARIF) project. Ethiopia’s ethnofederal system was designed to counter coercive homogenization, but, as in...
Read More
2 Minutes
Cyber Attack on African Union’s shut down its system for over a week!
“Massive” cyber attack crashes African Union’s system Source: Ethiopian Reporter Cyber attackers prey on the African Union, resulting in the unscheduled suspension of its systems. The Reporter got a copy of an internal memo...
Read More