በለንደን የረሀአብ አድማ ሁለት ሣምንቱን ያዘ።
በ ወጣት ያየሸይራድ ገሠሠ እና በ ዮዲት ጌዲዎን ከ ሁለት ሳምንት በፊት ይተጀመረው የረሃብ አደማ
Read Time:41 Second
በ ወጣት ያየሸይራድ ገሠሠ እና በ ዮዲት ጌዲዎን ከ ሁለት ሳምንት በፊት ይተጀመረው የረሃብ አደማ ብዙዎችን እያሳተፈና ሌሎችንም ከረሃብ አደማው እንዲቀላቀሉ እያደረገ ይገኛል። በቅርቡ አብረሃም የሚባል ወጣት እኒህን እህቶቹን ተቀላቅሎ ይገኛል።
የረሃብ አድማው በ ሃገረ ኢትዮዽያ በማንነታቸው እይተመረጡ ለሚጨፈጨፉት ንፁሃን በተለይ በቅርቡ በግፍና ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ ለተጨፈጨፉት አማራውያን ፍትህ ርዕት እንዲያገኙ ያተኮረ ሲሆን በተለይ በ ኦሮሚያ ክልለ ግዛት እና በመላው ኢትዮጵያ የአማራን ሕዝብ በጅምላ ለማጥፋት የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የ ዓለም አቀፉ ማህረሰብን እና የ እንግሊዝን መንግሰት ይሄን የዘር ተኮር ፍጅት እንዲቃወም እና በዚህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚሳተፉትን ሀይሎች ለፈርድ እነዲቀርቡ ለማድረግ ይተዘገጀ የረሃብ አድማ ነው።
በበልጠ ለመረዳት እና ለግንዛቤ የሚከተሉትን ምስሎች እና ተንቅሳቃሽ ቅጂዎች ይመልክቱ