በ ኦሮሚያ ምክትል ፕሬዝዳንት ጠባቂዎች የተገደለው የኮሎኔል አስፋው አያሌውን የቀብር ሥነ ስርዓት

0
0 0
Read Time:59 Second



#አቤት_እግዚኦ__ወላድ_በድባብ_ትሂድ …‼️
ይህ ወኔ ጠርቅ ክትባት አያምልጣችሁ፤
#MustSeee❗
ይህ ህዝብ ቅኔ ነው፤ይህ ህዝብ ትንግርት ነው፤ይህ ህዝብ እጅግ አስተዋይና ዊዝደምን በተፈጥሮ የተቸረ ህዝብ ነው፡፡

የኮሎኔል አስፋው አያሌውን የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ ይህንን መንግስትን ያስደነገጠ ክስተት የህዝብ ወኔ እና #ፋኖ_ሲፎገላ ተመልከቱና ደማችሁ ውስጥ የሚራወጥ አንዳች ነገር ካልተሰማችሁ እናንተ የባርነት አደግዳጊዎች ናችሁ፡፡

እደግመዋለሁ ይህ ህዝብ ‘በስነ ልቦና የበላይነት ፥በሃሳበ ረቂቅነት ፥ በ-የአገርን ክብር እና የ አባቶቹን ገድል ደርዝ እና ጠርዝ አዋቂነት’ በወርዱና ቁመቱ ልክ የተከናነበ ተዓምረኛ ህዝብ ነው፤”ሰበርናቸው”
ሲሉ እንዲህ የሚሰብር፤”ቀበርናቸው” ሲሉ እንዲህ መቃብሩን ፈንቅሎ ትንሳኤውን የሚያድስ ወራሪ ፋሽስት ሳይቀር የመሰከረለት የጅግና ጅግና ነው፡፡

ይህ ህዝብ ስለኢትዮጵያ ፍቅር ሲል አብዝቶ ታገሰ እንጅ የሚሰበር ስነልቦና እንዲኖረው ሆኖ ጥንት ከዘፍጥረት አልተወለደም፤ይህ ደግሞ ከሰማያተ ሰማያት የሚወርድ ጸጋ እንጅ በምኞት የሚገኝ አይደለም፤ ይህንን የነፍጠኝነት ፎርሙላ የማይዋጥልህ ነፈለል ወያላ ደላላ ካለህ እንደ አርጋው በዳሶ ባናትህ ተተከል፡፡

በወንድሜ ሞት ሀዘኔ ቢበረታም መንፈስን አድሶ ወኔን ቀስቅሶ ነፍጠኝነትንና ጀብዱን በሚያስታቀኝ ጀግናው ወገኔ ተጽናንቻለሁ፤
አቤት መታደል?…እንደዘረኛው መለስ ዜናዊ “እንኳን ከዚህ ወርቅ ማህበረሰብ ተገኘሁ” የምል ዓይነት ዘረኛ ባልሆንም በዚህ ቆራጥ ህዝብ ወኔና የስነልቦና ላእላይነት ግን በእጅጉ እንደኮራሁ እኖራለሁ፤

በዚህ የምትቃጠል ቡችላ ካለህ እንጨቆረር ግባ፡፡

በባህላችን ጀግና እንዲህ ይሸኛል እንጅ አይለቀስምና ወንድም ጋሸ ነፍስህ በሰላም ትረፍ!!!አባኮስትር…

source: Addis Dimts.

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *