Ethiopian Tribune editor

ሐረር የፍቅር ከተማ ወይስ የካህዲያን ከተማ

ልዑል ራስ መኮንን፤ለዑል ራስ መኮንን ወልደሚካል ጉዲሳ የተወለዱት አንኮበር ነው። አንኮበር ከቀደምት የአክሱም እና የላስታ ቀጥሎም ከጎንደር ነገሥታት በአንድ በኩል...

ኢትዮጵያ ሁለተኛዋን ሳተላይት ከቻይና ጋር በመተባባበር ወደ ህዋው ለመልቀቅ እየተዘጋጀች ትገኛለች!

ኢትዮጵያ ባለፈው ታህሳስ ወር ETRSS-1 ሳተላይት ወደ ሀዋው ካስወንጨፈች ከስምንት ወር በኋላ ሁለተኟዋን ሳተላይት በሚቀጥለው ወር በዓዲሱ ዘመን መለወጫ ማግስት...

ጠ / ሚኒስትር ዶ / ር ዐቢይ አህመድ ሱዳን ገብተዋል።

ይህ አጭር ጉብኝት ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በተመቻቸው የሱዳን ተቃራኒ ሃይሎችን ስልጣን ለማደላልደልና ስምምነት ለመፍጠር በተቋቋመው አካል የሱዳን ሲቪል...

‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››

‹‹በመንግሥት የፀጥታ አካላት ፊት ሕይወትም ንብረትም ጠፍቷል››የሻሽመኔ ከተማ ነዋሪዎች‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ...

አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ...