Ethiopian Tribune editor

በ ኢትዮዽያ ውስጥ የሚገኙ 32 ባንኮች አጠቃላይ የሀብት መጠን ከአራት ትሪሊዮን ብር በላይ ደርሷል።

በሒሳብ ዓመቱ አጋማሽ የሁሉም ባንኮች የተቀማጭ ገንዘብ መጠን 2.9 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተመላከተ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ዘርፍ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ባንኮች...