Ethiopian Tribune editor

“የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ” (ቅዱስ ፓትርያርክ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ብፁዕ አቡነ አብርሃምየጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅየሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ...