Ethiopian Tribune editor

የ ሃይማኖት አባቶች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ባርኩ፡፡

የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት ይጀምራሉ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት...

በሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ላይ የምናየው የኋይል አሰላለፍ ምን ይመስል ይሆን??

አቢይ የሰሜን መር ፖለቲካዊ ተጽእኖን ለማፈራረስ በለኮሰው ጦርነት- ሰሜኑ የሀገሪቷን እጣፈንታን ወሰኝ ሆኖ በሚወጣበት ሁኔታ ጦርነቱ ክስተት ተፈጥሮአል፦ * ወንድወሰን...

ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ

ቅርሶቹ ከአንድ መቶ ሀምሳ ሶስት አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ መሆናቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል ፡፡ በአፄ ቴዎድሮስ ዘመን ጦርነት...