ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነዋሪ አትሌት ጀግኖች ልጆቹን የሚገባቸውን ክብር በመስጠት እየተቀበላቸው ነው።

የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነዋሪ ጀግኖች ልጆቹን የሚገባቸውን ክብር በመስጠት እየተቀበላቸው ነው። ጀግኖቹ በሚያልፉበት መንገዶች ሁሉ ነዋሪዎች በነቂስ አደባባይ ወጥተው...

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጡ።

"ቅዱስነታቸው ቤተ ክርስቲያን ይወክላሉ። እሳቸው ባሉበት ኹሉ ቤተ ክርስቲያን አለች። እሳቸውን የሚናገር እየተደፋፈረ ያለው ቤተ ክርስቲያንን ነው።" የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና...

በለንደን የረሀአብ አድማ ሁለት ሣምንቱን ያዘ።

በ ወጣት ያየሸይራድ ገሠሠ እና በ ዮዲት ጌዲዎን ከ ሁለት ሳምንት በፊት ይተጀመረው የረሃብ አደማ ብዙዎችን እያሳተፈና ሌሎችንም ከረሃብ አደማው...

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አዲስ አበባ ደረሱ።

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሰርጌይ ላቭሮቭ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን...

የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው!!

የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ሼህ መሀመድ አላሙዲን...

ዶ/ክ ቴድሮስ ያለተፎካካሪ በብቸኛ ዕጩነት WHOእንዲመሩ ዳግም ተመረጡ።

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለማችንን ትልቁን የጤና ተቋም የዓለም የጤና ድርጅትን ለሁለተኛ ዙር እንዲመሩ ዳግም ተመረጡ። የዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ብቸኛ ዕጩ...

ኢሰመኮ “የፀጥታ ኃይሎች ተጠርጣሪዎችን ከወንጀል ምርመራ በፊት ከማሰር፣ ጋዜጠኞችን በስራቸው ምክንያት ከማሰር እና ከፍ/ቤት ትዕዛዝ ውጭ ሰዎችን ከማሰር ሊታቀቡ ይገባል!!”

ኢሰመኮ የፌዴራል መንግሥት እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች "በተቀናጀ መንገድ የሕግ በላይነትን ማስከበር" በሚል ባለፉት ጥቂት ቀናት መውሰድ በጀመሩት እርምጃ፣ ጋዜጠኞችና...

የባንክ ሃላፊው ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ ስለተገኘበት ክስ ተመሰረተበት።

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውስጥ ኃላፊ ሆኖ ሲሰራ ከደንበኞች የማይንቀሳቀስ ሂሳብ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ስለመውሰዱ የሚያስረዳ ማስረጃ የተገኘበት...

ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ባሕር ዳር ናቸው ተብሏል።

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የደረሱበት ሳይታወቅ ከቆዩ ከ2 ቀናት በኋላ ባሕር ዳር እንዳሉና ደህና መሆናቸውን የሚገልጽ መልዕክት እንደደረሳቸው ባለቤታቸው ተናግረዋል።...