የ መጨረሻ ግባችን የፖለቲካ ስልጣን ለመያዝ ነው።
“የፋኖ ትግል የመጨረሻ ግብ የፖለቲካ ስልጣን መያዝ ይሆናል ማለት ነው።” ፋኖ ሻለቃ አንተነህ ሻለቃ አንተነህ የፋኖ አማራ Fano Amhara የምኒሊክ ብርጌድ አዛዥ በዐማራ ሕዝባዊ ግንባር ጥላ ስር ፣ በጎንደር ዙሪያ፣ በአርማጭሆና ወልቃይት ጠገዴ የሚንቀሳቀሱ ሻለቃዎችና ብርጌዶች አስተባባሪ ነው። ሻለቃ አንተነህ…
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር)
👑🌿ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ውልደትየቀድሞው አባ ኃይለ ማርያም መለሰ የኋላው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) ከአባታቸው ከሊቀ መዘምር መለስ አየነው ደስታና ከእናታቸው ከወ/ሮ ፀሐይ ገብረ አብ በሰሜን ጎንደር ደብረ ሰላም ሎዛ ማርያም አካባቢ በ1961 ዓ.ም. ተወለዱ። ትምህርት አገልግሎት «በጎ ነገር የሆነው…
ሊቀ እጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ ምእመናን በሐዋሳ በመገኘት አጽናንተዋል፤ ሀዘናቸውንም ገልጸዋል።
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በትናንትናው ዕለት በጸጥታ ኃይሎች በተወሰደው እርምጃ የተጎዱ ምእመናንን ጎብኙ። የሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሰረት የሕገ ወጡን ቡድን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አናስገባም በማለት ቅጽራቸውን ሲጠብቁ ቢውሉም ለሕገ…
ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል?
አባቱ ቀማኛ፤ ልጁ ደበኛና ቀማኛ ሊባል የሚገባው የዘመናችን እኔ ብቻ አዋቂ የእሥሥት በሃሪን የተላበስው ሚኒስቴሪ ኦቦ ብራኑ ነጋ ይባላል። በአፄ ሐይለሥላሤ ዘመን በንጉሰ ነገሥቱ ፈቃድ እና በ አቋቋሙት የፋይናስ የብድርና የቁጠባ መስክ አባቱ አቶ ነጋ ቦንጋ ነገዴ እና ከበርቴ ሆነው፤…
በኢትዮጵያ ኢምባሲዎች የሚታዩ ዕፀፆች፣ ብሄር ተኮርና የቡድን የተረኝነት አካኤድ ምክንያቶችና መፍትሄዎች
የኢምባሲው ጁንታዎች ሽኝት፣ የተረኞች ትንቅንቅ ፣ የውስጥ እዋቂታዛቢው ዶሴ ከውስጥ አዋቂ መግቢያሰሞኑን በታላቅዋ ብሪታንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ የሚታየውን ትንቅንቅ አስመልክቶ ፤ የተፈጠሩትን እሰጥ አገባዎችና አስተያየቶች በኢትዮጵያ ትሪቢውን በሚባል በይነ መረብ የቀረበውን ውይይት በማስረገጥ የማውቀውን ያህል የውስጥ አዋቂ መረጃዎቸን ለኑዋሪውና ለመግለጫ ሰጭዎች…
ቆይታ ከአቶ አለባቸው ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት ውስጣዊ አለመግባባት ዙሪያ…
ታህሳስ 29 ቀን 2013 ዓ ም ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ዙሪያ የሚያመለክተውን ለመዳሰስ የተደረግ ቃለ ምልልስ። አቶ አለባቸው ደሳለኝ በታላቋ ብሪታኒያ የሚኖሩ መስራች አባል የሆኑበት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ምክር ቤት በገንዘብ ዙሪያ የመበታተን አፋፍ ላይ መሆኑን ምልክቶች የታያሉ።…
ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ! ክፍል 2
እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ ተሰልፈው ለኤምባሲው እና ለኢትዮጵያ መንግስት የድጋፍ ሠልፍ አድርገው ውለዋል። ቃለ ምልልሶቹን ይመልከቱ።
“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” – ልበ ብርሃኑ
“የዐይኔን መጥፋት ልቤ አልሰማም” – ልበ ብርሃኑበደሴ ከተማ ውስጥ በብረታ ብረት፣ በኤሌክትሪክና በእንጨት ሥራ ተሰማርተው ለብዙዎች የህይወት ለውጥ መሰረት የሆኑት ዐይነ-ሥውሩ የ70 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ። ቪዲዮ ዘገባ፦ መስፍን አራጌ
ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ!
እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ ተሰልፈው ለኤምባሲው እና ለኢትዮጵያ መንግስት የድጋፍ ሠልፍ አድርገው ውለዋል። ቃለ ምልልሶቹን ይመልከቱ።