Breaking News

Breaking News

ለኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ ገሚሱን የምትሰጠውን የገንዘብ እርዳታ እንደምታቋርጥ አስታወቀች።

አንዳንድ የአሜሪካ ባለስልጣናት እርምጃው ዋሽንግተን ከአዲስ አበባ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጎዳል ብለው አሳስበዋል።ከአሜሪካ የሚገኘው የውጭ ዕርዳታ በ$130 ሚሊዮን እንደሚቀንስ የአሜሪካ...