News

በሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ውሰጥ ሁለት ወጣቶች በመንግሰት ሃይሎች ተረሸኑ።

በዐራት ወጣቶች ላይም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል ቅዳሜ ጥር 27 ቀን 2015 በሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ "በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ...

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው ማክሰኞ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ...

ጥይት አልባው የፕሮ ብርሃኑ ነጋ “የጅምላ ፍጅት”

ከኢያሱ ኤፍሬም ገ/ሐና ፡ ለንደን ጥር 22 2015 ፡ 2023 ጃንዩወሪ 30, ሰኞ 2013 ለ25 ሺ የላይቤሪያ ተማሪዎች የተሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የፈተና አንዳቸውም ባለማለፉቸው የተደናገጡት የላይቤሪያ የትምህርት...

ተሰፋዩ ታደሰን ያባረረው ኢዜማ ብርሃኑ ነጋን ለምን ከፓርቲው አባልነት አልሰረዘም?

ኢዜማ የፓርቲዉ አባል የሆኑት ተስፋዬ ታደሰ ከመንግስት ሹመት በመቀበላቸዉ ከፓርቲው አባልነት መሰረዛቸውን አስታወቀ ሰኞ ጥር 22 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ)...

ቪዢን 20/20 የብረሃኑ ነጋ ቀመር። የትምህርት ንግድ ሚኒስቴር ለምን በትውልድ ላይ የቁማር ፖለቲካ ይጫወታል?

አባቱ ቀማኛ፤ ልጁ ደበኛና ቀማኛ ሊባል የሚገባው የዘመናችን እኔ ብቻ አዋቂ የእሥሥት በሃሪን የተላበስው ሚኒስቴሪ ኦቦ ብራኑ ነጋ ይባላል። በአፄ...

“ዲያቆን አካሉ እራሳቸውን የአኦሮሚያ ፓትሪያርክ አርገው ሾመዋል? ይሄ ፅነፈኝነትን ቅዱስ ሲኖዶስ አወገዘ።

#ሰበር_ዜና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ መግለጫውን የሰጡት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ...

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው መሾማየውን የዲኘሎማሲ ምንጮችን ጠቅሶ አል ዐይን አማርኛ ዘግቧል። በቅርቡ ዲፕሎማቶችን ወደ አዲስ...