News

ከመቅደላ አንባ የተዘረፈው የታቦተ ሕግ ርክክብ እና ታሪካዊ መንፈሳዊ ገጠመኝ

ትላንት መስከረም ፲፩ ቀን 2016 ዓ.ም (21/09/2023) ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሕልፈተ ሕይዎት በኋላ ብዙ የተዘረፉ እጅግ በጣም...

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...