News

ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት ጀመረ።

• ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው ኔትዎርክ ጀምሯል ፤ አላማጣና ኮረም በሰዓታት ውስጥ አገልግሎት ያገኛሉ። ዓዲ አርቃይ እና አካባቢው የኔትዎርክ አገልግሎት...

በኢትጵያ መንግስት እና ህወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት 12 ነጥቦች

ዛሬ በፕሪቶሪያ ፤ በኢትጵያ መንግስት እና ህወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት 12 ነጥብ የያዘ ነው። ከዚህም ስምምነት መካከል ፦ -...

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ

ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ። ከቲዊተር ገጽ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አቀረበ።

#EthiopianAirlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ካፒታሉን ወደ 300 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ የካፒታል ማሻሻያ ጥያቄ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ማቅረቡን ሪፖርተር ጋዜጣ...

ዶክተር ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ፣ ዶክተር ጸጋዬ ደግነህ፣ አቶ ሺባባው በላይ እና አቶ ዮሃንስ ባይህ ተሸለሙ።

በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ አራት ግለሰቦች ሸለመ 23.10.2022 በጀርመን የኢትዮጵያውያን ውይይት እና ትብብር መድረክ "ለሃገር በጎ እና የላቀ...