News

ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ::

በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ...

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነለት!!

#ባልደራስ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ማሳለፉን ፓርቲው...

ከምስራቃዊ የአማራ ክልል የተነሱ ተሳፋሪዎች አዲስ አበባ ለመግባት እንደሚንገላቱ ገለፁ

መንግሥት በፀጥታ ሥጋት ምክኒያት የሚደረግ ፍተሻ ነው ብሏልከሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም ከዋግ ኽምራ ዞኖች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ኦሮምያ...

ኢሠፓን ከ30 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ለመመለስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም የፓርቲው የምስረታ ሰነዶች እንደደረሱት አረጋግጧል

ደርግ ዘመነ መንግስት ገዢ ፓርቲ የነበረውን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲን (ኢሠፓ) ዳግም ለማቋቋም የተሰባሰቡ ግለሰቦች፤ የምስረታ ሰነዶቻቸውን ለምርጫ ቦርድ አስገብተው ጊዜያዊ...

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ” የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ህወሓት ታጣቂዎች፣ የሌሎች አገራት ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ተዋግተዋል”

የፀጥታ ኃይሉ በአሸባሪው አልሸባብ ላይ በወሰደው እርምጃ የሸኔ እና የህወሓት የሽብር ቡድኖች አባላት እንዲሁም የሌሎች አገር ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው...