News

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከታክስ በፊት 27.5 ቢሊየን ብር ትርፍ አግኝቷል ተባለ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካለፈው ዓመት የ 43 በመቶ ብልጫ ያለውን ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ ከታክስ በፊት 27.5 ቢሊየን ብር ትርፍ አግኝቷል...

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጡ።

"ቅዱስነታቸው ቤተ ክርስቲያን ይወክላሉ። እሳቸው ባሉበት ኹሉ ቤተ ክርስቲያን አለች። እሳቸውን የሚናገር እየተደፋፈረ ያለው ቤተ ክርስቲያንን ነው።" የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና...

በለንደን የረሀአብ አድማ ሁለት ሣምንቱን ያዘ።

በ ወጣት ያየሸይራድ ገሠሠ እና በ ዮዲት ጌዲዎን ከ ሁለት ሳምንት በፊት ይተጀመረው የረሃብ አደማ ብዙዎችን እያሳተፈና ሌሎችንም ከረሃብ አደማው...

የረጅም ዘመን ባልንጀሮቹ ሼህ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በችሎት እየተሟገቱ ነው!!

የረጅም ዓመታት የቅርብ ጓደኛሞቹ ሼህ መሀመድ አላሙዲንና አቶ አብነት ገብረመስቀል በገንዘብ ድርሻ ይገባኛል በችሎት ተካሰው እየተሟገቱ ነው። ሼህ መሀመድ አላሙዲን...