News

የትግራይ ክልል የፌደራል መንግስትን በመናቅ የህዝብ ምክርቤት ምርጫ ሊይካሄዳ ነው ተባለ!

የፊታችን ረብዑ ሕሃት መራሹ የትግራይ ክልል አስተዳደር ክልላዊ ምርጫውን ለማድርግ ስራወን አጠናቋል።አቶ ጌታቸው ረዳ ለሮይተር የመርጃ አውታር እንደተናገሩት 'የክልል ምርጫውን...

አቶ በቀለ ገርባ የባንክ ሂሳባቸው መታገዱን እና የግል ተሽከርካሪያቸው እንዳልተመለሰላቸው አቤቱታ አቀረቡ::

ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል። ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች...

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ!

እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ...

ብላክ ፓንተር ፊልም ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በ43 ዓመቱ ያንጀት ካንሰር ገደለው።

አሜሪካዊው ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በኮለን ካንሰር ምክንያት በ43 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ ወዳጆቹና አድናቂዎቹ ያለ ጊዜው በማለፉ...