Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ታላቁ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ

“ፍቅር እስከ መቃብር” የ ታላቁ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ የፍቅር ሕይወት።

ፍቅ ር እስከመቃብር┈┈•✦•┈┈ደራሲ እና ዲፕሎማት ሀዲስ ዓለማየሁ ለመጀመሪያ ጊዜ በሥራ ምክንያት ከኢትዮጵያ ውጭ የኖሩት ኢየሩሳሌም ነበር፡፡ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቆንስል ሆነው ለሁለት ዓመታት አገልግለዋል፡፡ ከባለቤታቸው ወይዘሮ ክበበፀሐይ በላይ ጋር ተዋውቀው ለጋብቻ የበቁትም በዚህ ወቅት ነበር፡፡በጊዜው ወይዘሮ ክበበፀሐይ ከአያታቸው ጋር ኢየሩሳሌም ይኖሩ…