Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ትግራይ

የአፍሪካ ኅብረት “ ድርድሩ በይፋ ሊጀመር ነው።”

የአፍሪካ ኅብረት የሰላም_ንግግሩን የሚመሩ አካላትን፤ ቀንና ስፍራን አሳውቆ የሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ኦፊሴላዊ ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል። ይኸው በአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ የቀረበው ጥሪ እንደሚያሳየው፦ – የውይይት ቦታ 👉 ደቡብ አፍሪካ – የውይይቱ ቀን 👉 ከፊታችን ጥቅምት 8/2022 ጀምሮ – የሰላም…

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰን አንመጣም!!

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰው ክልሉን የሚወክሉ አባላት በስብሰባው እንደማይሳተፉ አስታወቀ። የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ እንዳለው ምክር ቤቱ ለነሐሴ 30/2012 ዓ/ም የጠራው ስብሰባው በምክር ቤት አሰራር የአባላት…

የትግራይ ክልል የፌደራል መንግስትን በመናቅ የህዝብ ምክርቤት ምርጫ ሊይካሄዳ ነው ተባለ!

የፊታችን ረብዑ ሕሃት መራሹ የትግራይ ክልል አስተዳደር ክልላዊ ምርጫውን ለማድርግ ስራወን አጠናቋል። አቶ ጌታቸው ረዳ ለሮይተር የመርጃ አውታር እንደተናገሩት ‘የክልል ምርጫውን አየቀሬ ነው። የ አብይ ምንግስት ወተደራዊ እርምጃ እና የትግራይ ክልልን መተዳደሪያ ገንዘብ ሊይዝ ይችላል ነግር ግን ክልላችን የሚመጡትን ተጽኖዎች…