አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ ሸምሰዲን ጠሀ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን አስታውቋል፡፡ አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ…