ኢትዮጵያን ትሪቢውን

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለተፈቱት አመራሮች ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ “እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ” በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች።

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በባልደራስ ዋና ፅ/ቤት በመገኘት ታህሳስ 29/2014 ዓ.ም ከእስር ለተፈቱት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ...

አቶ መኰንን ሀብተወልድ ማን ነበሩ?

አቶ መኮንን ሀብተወልድ በ1886 ዓ.ም. ሸዋ ውስጥ አድአ ቢሸፍቱ ቃጂማ በተባለ ሥፍራ ከአባታቸው ከአለቃ ሀብተወልድ ካብቴነህና ከወ/ሮ ያደግድጉ ፍልፍሉ ተወለዱ።...

ጠ. ሚንስትር ዐቢይ :- በኢትዮጵያዊነት የምትሠራ ነህ ወይስ በጠላት መሣሪያነት ! ? አፍረጥርጠው ! ! ማንን ፈርተህ!!!

ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ Yigrem ለይ ! ! ! ሚያዝያ 19/13 ጠ. ሚንስትር ዐቢይ :- በኢትዮጵያዊነት የምትሠራ ነህ ወይስ በጠላት መሣሪያነት...