News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ቢዝነስ ዘገባዎች በአማርኛ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የሀብት ማስመዝገብ ሥራው ሙስናን ለመከላከል እና ለመዋጋት ትልቅ መሣሪያ ነው ብለዋል።–አክለውም ሙስናን የመዋጋት ሥራው ተጠናክሮ እንዲቀጥል በአዋጁ መሠረት ሁሉም […]