Addisi Ababa

የአውሮፓ ህብረት “በኢትዮጵያ የፌስቡክ ገፄ ተጠለፈብኝ” “ሀክ ተደርጌ ነው”ይላል።

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ይፋዊ የተረጋገጠ የፌስቡክ ገፅ ላይ የተጋራው የአንድ ግለሰብ አካውንት መልዕክት በበርካቶች ዘንድ ውግዘት ያደረሰ ሲሆን የአውሮፓ ህብረት...

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ

ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ። ከቲዊተር ገጽ...

” ሀገር እንደ ልብስ አትበጣጠስም ” – ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ

የ2014 ዓ/ም ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ ጸሎት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም...

በዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበራት በኩል የቀረቡ ጥያቄዎች

#የዩኒቨርሲቲ_መምህራን • መንግሥትን የደመወዝ ጭማሪ እና የዕርከን ዕድገት እንዲያደርግ ጠይቀዋል። • ለዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ እና ቴክኒካል ረዳቶች የተሰራውን አዲሱን የስራ ደረጃ...

በዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበራት በኩል የቀረቡ ጥያቄዎች

#የዩኒቨርሲቲ_መምህራን • መንግሥትን የደመወዝ ጭማሪ እና የዕርከን ዕድገት እንዲያደርግ ጠይቀዋል። • ለዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ እና ቴክኒካል ረዳቶች የተሰራውን አዲሱን የስራ ደረጃ...

ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ ባሕር ዳር ናቸው ተብሏል።

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የደረሱበት ሳይታወቅ ከቆዩ ከ2 ቀናት በኋላ ባሕር ዳር እንዳሉና ደህና መሆናቸውን የሚገልጽ መልዕክት እንደደረሳቸው ባለቤታቸው ተናግረዋል።...

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤታቸው እንደወጡ ቀሩ።

ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ አዲስ አበባ ውስጥ ከቤታቸው እንደወጡ አለመመለሳቸውን ባለቤታቸው ወ/ሮ መነን ኃይሌ ገለፁ። ©️bbc Amharic ወ/ሮ መነን ስለ...