በዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበራት በኩል የቀረቡ ጥያቄዎች

#የዩኒቨርሲቲ_መምህራን • መንግሥትን የደመወዝ ጭማሪ እና የዕርከን ዕድገት እንዲያደርግ ጠይቀዋል። • ለዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ እና ቴክኒካል ረዳቶች የተሰራውን አዲሱን የስራ ደረጃ ማሻሻያ JEG በተመለከተ ቅሬታ አላቸው። • የመምህራን የቤት አበልን በተመለከተ በፍጥነት አሁን ያለው የቤት ኪራይ ዋጋ ከግምት አስገብቶ ተሻሽሎ ተግባራዊ እንዲደረገ ጠይቀዋል። • በመንግስት የተደረገው የደረጃ ማሻሻያ ረጅም ጊዜ በዩንቨርሲቲ ያስተማሩ መምህራንን ልምድ ያላገናዘበ በመሆኑና […]

Continue Reading

መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የአልሻባብ አመራሮች ተደመሰሱ

የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ። የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ። ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ እንደተናገሩት፤ ባለፉት ቀናት ከኢፌዴሪ አየር ኃይል ጋር በመቀናጀት በተወሰደው ርምጃ የሽብር ቡድኑ ኢትዮጵያን […]

Continue Reading

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጡ።

“ቅዱስነታቸው ቤተ ክርስቲያን ይወክላሉ። እሳቸው ባሉበት ኹሉ ቤተ ክርስቲያን አለች። እሳቸውን የሚናገር እየተደፋፈረ ያለው ቤተ ክርስቲያንን ነው።” የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒዮርክና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጡ። ሐዋ. ፳፫፥፭ “በሕዝብህ አለቃ ላይ ክፉ […]

Continue Reading

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታሰረ።

የመታፈን ዜና…!! “…በሁለት መኪና የመጡ ሲቪል የለበሱ የጸጥታ ኃይሎች የፍትሕ መጽሔት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ባለ ኃያል ብዕሩን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን አሁን ከቢሮው አውጥተው በዘመነ ብልፅግና ዐማሮችና ጋዜጠኞች፣ ምሁራንና ጨቅላ ህጻናት ሳይቀሩ ወደሚታጎሩበት ወደማይቀርበት የአምባገነኑ ማጎሪያ ካምፕ አፍነው ይዘውት እንደሄዱ የጋዜጠኛው ታናሽ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ) በፌስቡክ ፔጁ አሳውቋል።” ምንጭ ጦማሪው ዘመድኩን

Continue Reading

ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ በድጋሚ የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመረጡ

የቀድሞው የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሀሰን ሼክ ሞሐመድ በድጋሚ የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሆነው ተመረጡ። ሀሰን ሼክ ሞሐመድ የአሁኑን የሶማሊያ ፕሬዜዳንት ሞሀመድ አብድላሂ ፈርማጆን እጅግ ፉክክር በተሞላበት ሶስት ዙር የምርጫ ሂደት አሸንፈዋቸዋል።

Continue Reading