0 0

ከኢዜማ የለቀቁ አመራሮችና አባላት በአዲስ የፖለቲካ አስተሳሰብ ሊመጡ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ

ሲሳይ ሳህሉ https://www.ethiopianreporter.com/118985/ ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ ራሳቸውን ያገለሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አባላት በአዲስ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊመጡ እንደሚችል ፍንጭ ሰጡ፡፡ ሰባት የፓርቲው አባላት ግንቦት 17 ቀን 2015...
Menu
Social profiles