Ethiopian News

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ሆነው መሾማየውን የዲኘሎማሲ ምንጮችን ጠቅሶ አል ዐይን አማርኛ ዘግቧል። በቅርቡ ዲፕሎማቶችን ወደ አዲስ...

የፌዴራል ፖሊስ መቐለ ከተማ ገብቶ ኃላፊነቱን መወጣት ጀምሯል።

የሰላም የስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተለዉ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር (monitoring, verification and compliance) ቡድን በይፋ ተቋቁሟል። • የተልዕኮ ቡድኑ...

የኳሱ ንጉስ ፔሌ በሞት ሊሸነፍ ነው። Pele’s daughter gives heartbreaking update on Brazil World Cup legend

ፔሌ የደረሰበት የካንሰር ህመም የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሶ እልፈተ ህይወቱን እንደሚጠባበቁ ቤተ ዘመዶቹ የሚለቁኣቸው መረጃዎች እንደሚከተሉት እየተዘገቡ ነው። Pele’s daughter...