Ethiopian Tribune

ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት

ተፃፈ በ አቻምየለው ታምሩ በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብልግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው!...

ኬንያ ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት እንደምትስራ አስታወቀች

የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል ሄላሪ ሙትያምባይ፤በሁለቱ አገሮች አዋሳኝ አካባቢዎች የሸኔን እንዲሁም የአልሸባብን እንቅስቃሴ ለማስቆም የጋራ ዘመቻ እናደርጋለን ብለዋል።የኢትዮጵያ...

መንግሥት መቀመጫቸውን አዲስአበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየሠጠ ነው

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት ሀገራት እና የኢጋድ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ፍሰሃ ሻውል በሰጡት ማብራሪያ መንግሥት በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን በርካታ...

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ሙከራ መደረጉን ኢንሳ አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጄንሲ ኢንሳ አስታውቋል፡፡የኤጄንሲው ዋና ዳይሬክተር...