Tag: Ethiopian

አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዝርዘር ጉዳዮች

– የህንፃው መሰረት ድንጋይ የተቀመጠው በሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ/ም በወቅቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣን በነበሩት በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ…

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ! ክፍል 2

እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ ተሰልፈው ለኤምባሲው እና ለኢትዮጵያ መንግስት የድጋፍ ሠልፍ አድርገው ውለዋል። ቃለ…

ኢትዮጵያ ሁለተኛዋን ሳተላይት ከቻይና ጋር በመተባባበር ወደ ህዋው ለመልቀቅ እየተዘጋጀች ትገኛለች!

ኢትዮጵያ ባለፈው ታህሳስ ወር ETRSS-1 ሳተላይት ወደ ሀዋው ካስወንጨፈች ከስምንት ወር በኋላ ሁለተኟዋን ሳተላይት በሚቀጥለው ወር በዓዲሱ ዘመን መለወጫ ማግስት ወደ ኦርቢት ለማስገባት አቅዳለች ፡፡ በቻይና ገንዘብና በሳተላይት ማስጀመሪያ ጣቢያዋ…