#EthiopianTribune

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

https://twitter.com/sisaywm/status/1553702040236216323?s=21&t=5nnBGtRF5-aI45ind78Cpg ‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል››  የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ ከሽብር ቡድን ሰርጎ ገቦች ጋር የተያያዘ ነው››  የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ ::

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ስለሺ÷የኢትዮጵያ መንግስት በግጭት እና...

መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የአልሻባብ አመራሮች ተደመሰሱ

የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ። የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ...