#EthiopianTribune

ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተር ሆኑ።

ከሚኒስትርነታቸው የተሰናበቱት ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው።ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሚሆነው ዳግማዊት፤ አዲሱ ስራቸውን በቀጣዩ ወር...

የድሬዳዋን ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች ለመመለስ ሪፈረንደም እንዲካሄድ አማራጭ ሐሳብ ቀረበ – ሪፖርተር

የድሬዳዋ አስተዳደር ራሱን የቻለ ክልላዊ መንግሥት እንዲሆን ወይም ከሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ወደ አንዱ እንዲጠቃለል ሪፈረንደም እንዲካሄድ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ ቀረበ፡፡...